በኦሮሚያና በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል በተቀሰቀሰው ግጭት በርካቶች ሞተዋል

KOFI September 18, 2017 397 No Comments

በኦሮሚያና በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል

በኦሮሚያና በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልሎች በተቀሰቀሰው ግጭት የበርካታ ዜጎች ሕይወት መጥፋቱን፣ የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት አስታወቀ፡፡ የጽሕፈት ቤቱ ኃላፊ ሚኒስትር ነገሪ ሌንጮ (ዶ/ር) ዓርብ መስከረም 5 ቀን 2010 ዓ.ም. ጋዜጣዊ መግለጫ ሲሰጡ እንደተናገሩት፣ በሁለቱ ክልሎች መሀል በተቀሰቀሰቀው ግጭት የበርካታ ዜጎች ሕይወት ከመጥፋቱ በተጨማሪ፣ ከሃያ ሺሕ በላይ ዜጎች ከመኖሪያ ቀያቸው ተፈናቅለዋል፡፡ የሞቱት ዜጎች ቁጥር በውል እንደማይታወቅ… Read more »

US Tourists have had Hydrochloric acid thrown in their faces at Marseille train Station

KOFI September 17, 2017 58 No Comments

US Tourists have had Hydrochloric acid thrown in their faces at Marseille

Two US tourists have had hydrochloric acid thrown in their faces at Marseille train station, French media say. The victims in their early 20s have been taken to hospital for treatment, La Provence newspaper reported. Two other members of their group were also attacked at Saint-Charles station, but did not get acid in their faces. The… Read more »

በኦሮሚያና በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልሎች አዋሳኝ አካባቢዎች የተከሰተው ግጭት

KOFI September 13, 2017 67 No Comments

በኦሮሚያና በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልሎች አዋሳኝ አካባቢዎች የተከሰተው ግጭት

የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ሚኒስትር  ነገሪ ሌንጮ (ዶ/ር) ለሪፖርተር እንደተናገሩት፣ በሁለቱ ክልሎች አዋሳኝ አካባቢዎች በሚኖሩ ዜጎች የተነሳው ግጭት ለሰው ሕይወት መጥፋትና ለንብረት መውደም ምክንያት ቢሆንም አሁን ግን ቆሟል፡፡ የዚህ ችግር ዋነኛ መንስዔ ምን እንደሆነ እስካሁን ድረስ እየተጣራ መሆኑን የጠቀሱት ሚኒስትሩ፣ ለዚህ ችግር መንስዔ የሶማሌ ክልል ልዩ ኃይል ነው የተባለውን ለማጣራት መንግሥት ባደረገው ጥረት… Read more »

የአዲስ አበባ አስተዳደር የቴዲ አልበም ምረቃ ፕሮግራም ወቅቱን የጠበቀ የዕውቅና ጥያቄ አልቀረበለትም አለ

KOFI September 7, 2017 123 No Comments

teddy640

እሑድ ነሐሴ 28 ቀን 2009 ዓ.ም. በይፋ እንደሚመረቅ ቀን የተቆረጠለት የድምፃዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) ‹‹ኢትዮጵያ›› የተሰኘ አልበም ምርቃት ፕሮግራም፣ ወቅቱን የጠበቀ የዕውቅና ጥያቄ እንዳልቀረበለት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አስታወቀ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ አሰግድ ጌታቸው ረዳትና የሰላማዊ ሠልፍና ሕዝባዊ ስብሰባ ፈቃድ ክፍል ተጠባባቂ ኃላፊ አቶ ተስፋ ዋቅጅራ ለሪፖርተር እንደገለጹት፣… Read more »

ሰላማዊ ሰልፈኞች በቶጎ ዋና ከተማ ሎሜዎች ላይ በመሮጥ በፕሬዚዳንት ፋውወርን ጊንሲንቤል ላይ ተቃወሙ

KOFI September 6, 2017 64 No Comments

Togo protests against Faure Gnassingbé

በአገር ውስጥ በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች በቶጎ ዋና ከተማ ሎሜዎች ላይ በመሮጥ በፕሬዚዳንት ፋውወርን ጊንሲንቤል ላይ ተቃወሙ. ሰላማዊ ሰልፈኞች ቁጥር ከዚህ በፊት ታይቶ አይታይም ይላል. በይነመረቡ በጣም የተከለከለ ነው. መንግሥት ሁለት ጊዜ የፕሬዝዳንቱን ወሰን በማውጣት ህገ -መንግስታዊ ማሻሻያ እንዲደረግ መደረጉ ህዝባዊ ተቃዋሚዎችን ለመድገም አልቻለም. ከ 2005 ጀምሮ በስልጣን ላይ የነበሩት ሚስተን ጎንሸን እንዲቆሙ ይፈልጋሉ. ከ… Read more »

403 Forbidden

403 Forbidden


nginx