ያለፉት አሥር ዓመታት ጉዞ ስኬታማ የመሆኑን ያህል አልጋ በአልጋ ነበር ለማለት አያስደፍርም

KOFI September 5, 2017 41 No Comments

dr. mulatu

ኢትዮጵያ ሦስተኛውን ሚሊኒየም የተቀበለችበት አሥረኛ ዓመትና የዘመን መለወጫ ክብረ በዓል መጀመርን ይፋ ያደረጉት ፕሬዚዳንት ሙላቱ ተሾመ (ዶ/ር)፣ ያለፉት አሥር ዓመታት ጉዞ አልጋ በአልጋ እንዳልነበር አስታወቁ፡፡ ፕሬዚዳንቱ የክብረ በዓሉን መጀመር ሐሙስ ነሐሴ 25 ቀን 2009 ዓ.ም. በሸራተን አዲስ ሆቴል ይፋ ሲያደርጉ ‹‹ባለፉት አሥር ዓመታት የሄድንበት የልማትና ፀረ ድህነት ትግል ስኬታማ የመሆኑን ያህል፣ አልጋ በአልጋ ነበር ማለት… Read more »

ኢትዮጵያና ግብፅ በዳግም ዲፕሎማሲያዊ ውጥረት ላይ ናቸው?

KOFI August 29, 2017 69 No Comments

Ethiopia,sudan and egypt signed agreement over nile water sharing

የኢትዮጵያ፣ የግብፅና የሱዳን ግንኙነት በማንኛውም መሥፈርት እጅግ የተወሳሰበ ነው፡፡ ለዘመናት በእርስ በርስ ጦርነት፣ ግጭትና ፖለቲካ ፍትጊያ ውስጥ አልፈዋል፡፡ አልፎ አልፎም ሁለት ሆነው በማበር አንዱ ላይ ጥቃት ለመፈጸም ያሴሩበት አጋጣሚም ነበር፡፡ እንደዚህ ዓይነት ጥምረቶች በተለያዩ ዓውዶች ውስጥ ሲለዋወጡም ተስተውሏል፡፡ ይሁንና የግብፅና የሱዳን ጥምረት ለረዥም ጊዜ የዘለቀ ሲሆን፣ በኢትዮጵያ ላይ በርካታ ጉዳቶችን አስከትሏል፡፡ ከዚህ እውነት በተቃራኒ ከቅርብ… Read more »

በኦሮሚያ የሥራ ማቆም አድማ በ29 ወረዳዎች የትራንስፖርትና የንግድ አገልግሎቶች ተቋርጠ

KOFI August 27, 2017 68 No Comments

orimia protest

በኦሮሚያ ክልል በማኅበራዊ ሚዲያ ከረቡዕ ነሐሴ 17 እስከ እሑድ ነሐሴ 21 ቀን 2009 ዓ.ም. በተጠራው የሥራ ማቆም አድማ፣ በ29 ወረዳዎች የትራንስፖርትና የንግድ አገልግሎቶች ተቋርጠው መሰንበታቸውን የክልሉ መንግሥት አስታወቀ፡፡ የክልሉ የመንግሥት የኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክተር አቶ አዲሱ አረጋ ዓርብ ነሐሴ 19 ቀን 2009 ዓ.ም. ለሪፖርተር እንደተናገሩት፣ በክልሉ ውስጥ ካሉ 315 ወረዳዎች መካከል በ29 ወረዳዎችና በአራት ዋና ዋና… Read more »

Canada Issues Ethiopia Security alert Citing Road Clashes in four Cities

KOFI August 26, 2017 53 No Comments

Canada issues Ethiopia security alert citing road clashes in four cities

The Canadian government on Wednesday issued a safety and security alert for Ethiopia, citing clashes in parts of the country. They subsequently cautioned citizens to exercise caution. A statement on its official portal read: ‘The Safety and security tab was updated – incidents on the road between Harar and Dire Dawa, and between Holeta and… Read more »

403 Forbidden

403 Forbidden


nginx