ዶ/ር መረራ ጉዲና ከእስር ተለቀቁ

KOFI January 17, 2018 348 No Comments

ዶ/ር መረራ ጉዲናከ እስር ተለቀቁ

የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ አመራር የሆኑት ዶ/ር መረራ ጉዲና ዛሬ ከእስር ሲፈቱ “ከ400 ቀናት በኋላ በሰላም ከእስር በመለቀቄ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል። እንምታየው ሰዎች በድምቀት ተቀብለውኛል” ሲሉ ለቢቢሲው ኢማኑኤል ኢጉንዛ ተናግረዋል። የመንግሥት ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ሚንስትር ዶ/ር ነገሪ ሌንጮ ለቢቢሲ ”ዶ/ር መረራ ነጸ ወጥተዋል” ሲሉ ተናግረዋል። በተጨማሪም ዶ/ር መረራ ጉዲና ዛሬ ከእስር ሊፈቱ እንደሚችሉ የማረሚያ ቤት ሃላፊዎች… Read more »

የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ስራዎችን ለአፍሪካ ለማስተላለፍ

KOFI January 16, 2018 317 No Comments

የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ስራዎችን ለአፍሪካ ለማስተላለፍ

አለም የሶፍትዌር ሰሪዎች እጥረት አለባት።በሌላ በኩል አፍሪካ ደግሞ በወጣት ህዝብ የተሞላች ነች። አሜሪካና አውሮፓ አፍሪካዊ ሶፍትዌር ሰሪዎችን ቢያሰለጥኑ በዚህ የሰው ሃይል ይጠቀማሉ። አንዲላ ሶፍትዌር ሰሪዎችን ናይጄሪያ ውስጥ አሰልጥኖ በአለም አቀፍ ድርጅቶች የሚያስቀጥር ኩባንያ ነው። በዚህ መልኩ አንዲላ እንደ አውሮፓውያኑ ባለፈው ዓመት ያሰለጠናቸውን በማስቀጠር 40 ሚሊዮን ዶላር አግኝቷል። በ2016 ደግሞ ከፌስቡኩ ማርክ ዙከርበርግ 24 ሚሊዮን ዶላር… Read more »

በውጭ ተቋማትና መንግሥታት ተፅዕኖ የተደረገ አዲስ ለውጥ የለም

KOFI January 5, 2018 131 No Comments

የፖለቲካ ፓርቲ አባላት መፈታት በውጭ መንግሥታትና ተቋማት ተፅዕኖ አይደለም

ሀገራዊ መግባባት ለመፍጠርና የፖለቲካ ምህዳሩ እንዲሰፋ በእስር ላይ የሚገኙ አንዳንድ የፖለቲካ ፓርቲ አባላት ለመፍታት መወሰኑን አስመልክቶ በትላንትናው ዕለት የተገለፀው በማንም ተፅዕኖ እንዳልሆነ የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ገለፁ። የፖለቲካ ፓርቲ አባላት መፈታትን አስመልክቶ ከውጭ ሀገር የሰብአዊ መብት ተሟጋች ድርጅቶች እነ ‘አምነስቲ ኢንተርናሽናል’ ኢንዲሁም ምዕራባውያን ሃገራት ጫና በማድረሳቸው ነው ወይ የሚል ጥያቄ ከጋዜጠኞች ለውጭ ጉዳይ ሚኒስትር… Read more »

የናይጄሪያ ጦር በቦኮ ሃራም ታግተው የነበሩ 700 ሰዎችን ማስለቀቁን ገለፀ

KOFI January 2, 2018 385 No Comments

በቦኮ ሃራም

የናይጄሪያ ጦር በቅርቡ ባደረገው ዘመቻ በሃገሪቱ ሰሜን ምስራቅ ክፍል በቦኮ ሃራም ታግተው የነበሩ 700 ሰዎችን ማስለቀቁን ገለፀ። የጦሩ ቃል አቀባይ ኮሎኔል ቲሞቴ አንቲጋ እንዳሉት ታጋቾቹ በቻድ ሐይቅ ላይ ከሚገኙ ደሴቶች ለቀው የቦርኖ ክፍለ ሃገር ከተማ ወደ ሆነችው ሞንጉኖ ደርሰዋል። የጦሩን መግለጫ ከገለልተኛ ወገን ማጣራት ግን አልተቻለም። የቢቢሲ ዘጋቢ እንዳለው የታገቱት ሰዎች የተለቀቁት በአንዴ ሳይሆን ቀስ… Read more »

የአቶ አባዱላ መልቀቂያ በኢሕአዴግ ተቀባይነት አገኘ

KOFI December 24, 2017 411 No Comments

የአቶ አባዱላ መልቀቂያ በኢሕአዴግ ተቀባይነት አገኘ

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባዔ በመሆን ሲያገለግሉ የነበሩት አቶ አባዱላ ገመዳ፣ ከአፈ ጉባዔነት ለመልቀቅ ያቀረቡት ጥያቄ በኢሕአዴግ ተቀባይነት ማግኘቱ ታወቀ፡፡ በመስከረም ወር 2010 ዓ.ም. የመልቀቂያ ጥያቄያቸውን ለኢሕአዴግ ሊቀመንበር አቶ ኃይለ ማርያም ደሳለኝና ለኦሕዴድ ያቀረቡት አቶ አባዱላ ገመዳ፣ የጥያቄያቸውን ምላሽ እስካለፈው ሳምንት ድረስ ሲጠባበቁ እንደነበር ለማወቅ ተችሏል፡፡ ባለፈው ሳምንት ግን የኢሕአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የተቀበለው… Read more »