ኦሮሚያ በአዲስ አበባ ላይ ሊኖራት በሚገባው ልዩ ጥቅም ላይ ለመምከር ተጠራው ስብሰባ መሰረዙ ተነግሯል

KOFI December 22, 2017 45 No Comments

addis ababa

ADDIS ABABA: ኦሮሚያ በአዲስ አበባ ላይ ሊኖራት በሚገባው ልዩ ጥቅም ላይ ለመምከር በተወካዮች ምክር ቤት የህግና የከተሞች ልማት ጉዳይ ቋሚ ኮሚቴ የተጠራው ስብሰባ መሰረዙ ተነግሯል። የተወካዮች ምክር ቤት አባል የሆኑት አቶ አረጋ ሱፋ ለቢቢሲ እንደተናገሩት ውይይቱ የተሰረዘው ኦሮሚያን ወክለው በምክር ቤቱ የሚገኙ የፓርላማ አባላት እና በስብሰባው ላይ የተገኙ ሌሎች ጉዳዩ ይመለከተናል የሚሉ ወገኖች ባነሱት ተቃውሞ… Read more »

ሩሲያ በግብፅ ወደፊት ስለሚኖራት የአየር ኃይል ሠፈሮች ላይ መነጋገራቸው ተሰምቷል

KOFI December 19, 2017 421 No Comments

ሩሲያ በግብፅ

ፕሬዚዳንት ፑቲን በግብፅ ባደረጉት ጉብኝት ከግብፅ ፕሬዚዳንት አብዱልፈታህ አልሲሲ ጋር በነበራቸው ቆይታ በ30 ቢሊዮን ዶላር የኑክሌር ኢነርጂ ተቋም ግንባታ ኮንትራትና ሩሲያ በግብፅ ወደፊት ስለሚኖራት የአየር ኃይል ሠፈሮች ላይ መነጋገራቸው ተሰምቷል አወዛጋቢው ዶናልድ ትራምፕ ለማስመሰል ያህል በሶሪያ የአየር ኃይል ሠፈር ላይ በአንድ ወቅት ሚሳይሎች ቢያዘንብም፣ አሁን ደግሞ ሶሪያን ፈጽሞ ረስቷል እየተባለ ነው፡፡ የበሽር አል አሳድ መንግሥት… Read more »

የፖለቲካ ቀውስና ግጭቶች አሳሳቢ ደረጃ እየደረሱ ነው ተባለ፡፡

KOFI December 18, 2017 616 No Comments

የፖለቲካ ቀውስና ግጭቶች አሳሳቢ ደረጃ እየደረሱ ነው ተባለ፡፡

በጠቅላይ ሚኒስትሩ የሚመራው ብሔራዊ የደኅንነት ምክር ቤት የአገሪቱ የፀጥታ ችግሮችን ለመፍታት ከአንድ ወር በፊት ያስቀመጠውን የአንድ ዓመት ዕቅድ መንግሥት ተግባራዊ ማድረግ ባለመቻሉ፣ የአገሪቱ የፖለቲካ ቀውስና ግጭቶች አሳሳቢ ደረጃ እየደረሱ ነው ተባለ፡፡   የአገሪቱ የፖለቲካ ቀውስና ግጭቶች መባባስና ወደ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማትና የስፖርት ማዘውተሪያዎች፣ እንዲሁም በተለያዩ የኦሮሚያ አካባቢዎች ተቃውሞዎች ባለፉት ሁለት ሳምንታት እየተስተዋሉ ነው፡፡ ሰኞ ታኅሳስ… Read more »

ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማሪያም ደሳለኝ እሁድ ምሽት መግለጫ ሰጡ

KOFI December 18, 2017 418 No Comments

Political Power and Ethnic Federalism: The Struggle for Democracy

በአገሪቱ ያለውን ግጭትና አለመረጋጋት በማስመልከት ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማሪያም ደሳለኝ እሁድ ምሽት በሰጡት መግለጫ ግጭትና አለመረጋጋቱ የአገሪቱን ሰላም ማወክ ደረጃ ላይ መድረሱን በማመን መንግሥትም የግጭቶቹን መሰረታዊ ችግር በመለየት የማያዳግም መፍትሄ እንደሚሰጥ አስታውቀዋል። ከፍተኛ ግጭቶች ከተከሰቱባቸው ከኦሮሚያና ሶማሌ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥታት ጋር ችግሩን አስመልክቶ በመስራትና ወደ ሚቀጥለው ምዕራፍ በመሸጋገር ላይ ሳለ፤ ግጭቱ አገርሽቶ በምዕራብ ሐረርጌ በዳሮለቡ ወረዳ… Read more »

Zimbabwe’s Robert Mugabe resigns, after 37 year in power

KOFI November 21, 2017 353 No Comments

Robert Mugabe resigns as president of Zimbabwe

Robert Mugabe has resigned as president of Zimbabwe with immediate effect after 37 years in power, the speaker of the country’s parliament has said. The announcement came during a hearing to impeach Mugabe, and launches the nation into a new era as uncertain as it is hopeful. The move caps an astonishing eight-day crisis that started… Read more »