አንድ የአሜሪካዊት ሴት የኢትዮጵያ ንጉሣዊ ቤተሰብ አባል ሆናለች

KOFI October 16, 2017 207 No Comments

Ethiopian prince

ባለፈው ወር አንድ የአሜሪካዊት ሴት የኢትዮጵያ ንጉሣዊ ቤተሰብ አባል ሆናለች የ 33 ዓመቷ አርያአን ኦስቲን የ 35 ዓመት ዕድሜ የሕግ ባለሙያ የሆኑት ጆአ መኮንን,  የመጨረሻው የንጉስ ኃይለ ሥላሴ የልጅ ልጃቸው, በመስከረም 9, 2017 ሜሪላንድ ውስጥ አገባ:: ባልና ሚስቱ በዋሽንግተን ዲ ሲ የማጫወቻ ክበብ ውስጥ ከተገናኙ በኋላ ለ12 ዓመት አብረው ኖረዋል መኮንን  ለኦስቲን ስለ ቤተሰቦቹ ወዲያውኑ… Read more »

በተቃውሞዎች የተሞላው የኢሬቻ በዓል አከባበር በሰላም ተጠናቀቀ

KOFI October 1, 2017 119 No Comments

የኢሬቻ በዓል አከባበር በሰላም ተጠናቀቀ

ዛሬ   በቢሾፍቱ   ከተማ   የተከበረው   የኢሬቻ   በዓል   ያለምንም   የፀጥታ   ችግር   በተቃውሞ   መፈክሮች   ታጅቦ   በሰላም   ተጠናቀቀ፡፡ በዓሉን   ለማክበር   ከሌሊቱ   አሥር   ሰዓት   ጀምረው   በሆራ   ሐይቅ   ዙሪያ   የተሰበሰቡት   የበዓሉ   ታዳሚዎች   የተለያዩ   ባንዲራዎችን   ሲሰቅሉና   መንግሥትን   የሚቃወሙ   መፈክሮች   ሲያሰሙ   ነበር፡፡   ታዳሚዎቹ   ከተቃውሞ   መፈክሮቹ   በተጨማሪ   አንድነትን   የሚሰብኩና   የክልሉን   ርዕሰ   መስተዳድር   አቶ   ለማ   መገርሳን   የሚያሞግሱ   መፈክሮችን   በሰፊው   ሲያሰሙ   ነበር፡፡ በዓሉን   አከባበር   የሚመሩት   አባ… Read more »

የዓለም ባንክ የአገሪቱ ዕድገት በክልሎችና በሕዝቦች መካከል እኩል ተጠቃሚነትን አላረጋገጠም አለ

KOFI September 29, 2017 104 No Comments

the world bank

የአገሪቱ ፈጣን የኢኮኖሚ ዕድገት ክልሎችና በሕዝቦች መካከል እኩል የኢኮኖሚ ተጠቃሚነትን መፍጠር አለመቻሉን፣ ሰሞኑን ይፋ የሆነ የዓለም ባንክ ጥናት አመለከተ፡፡ ኢትዮጵያ ላለፉት አሥር ዓመታት ባለ ሁለት አኃዝ የኢኮኖሚ ዕድገት ማስመዘገቧን፣ ከዚያ ቀደም በነበሩ ዓመታት በታዩ መነቃቃቶች እ.ኤ.አ. በ2000 የነበረው 55.3 በመቶ የድህነት መጠን፣ እ.ኤ.አ. በ2011 ወደ 33.5 በመቶ ማውረድ እንዳስቻለ ይገልጻል፡፡ ይህም ማለት በአሁኑ ወቅት ከሚገመተው… Read more »

ከጎረቤት ሶማሌላንድ ሦስት ሺሕ የኦሮሞ ብሔር ተወላጆች መፈናቀላቸው ተሰማ

KOFI September 28, 2017 100 No Comments

ከሶማሌላንድ ሦስት ሺሕ የኦሮሞ ተወላጆች ተፈናቀሉ

በኦሮሚያና በሶማሌ ክልላዊ መንግሥታት የጋራ ድንበር አካባቢ በሚኖሩ የኦሮሞና የሶማሌ ተወላጆች መካከል በተፈጠረው ግጭት ሳቢያ፣ በበርካታ ሺዎች የሚቆጠሩ ኦሮሞዎች ከሶማሌ ክልል ሲፈናቀሉ በተመሳሳይ በኦሮሚያ ክልል ይኖሩ የነበሩ ሶማሌዎችም ተፈናቅለዋል፡፡ የሁለቱ ብሔሮች ተወላጆች ግጭት ድንበር ዘሎ ኢትዮጵያ ከሕግ በመለስ እንደ አገር ዕውቅና በሰጠቻት ሶማሌላንድ ውስጥ የሚኖሩ ከሦስት ሺሕ በላይ ኦሮሞዎችም መባረራቸውን፣ የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት… Read more »

Saudi Arabia driving ban on women to be lifted

KOFI September 26, 2017 56 No Comments

Saudi Arabia's King Salman has issued a decree allowing women to drive for the first time, state media say. Government ministries are to prepare reports within 30 days and the order will be implemented by June 2018, the Saudi Press Agency reported. Saudi Arabia is the only country in the world to forbid women from driving. Under the current system, only men are allowed driving licences and women who drive in public risk being arrested and fined. Because of the law, many families have had to employ private drivers to help transport female relatives. Rights groups in the kingdom have campaigned for years to allow women to drive, and some women have been imprisoned for defying the rule.

Saudi Arabia’s King Salman has issued a decree allowing women to drive for the first time, state media say. Government ministries are to prepare reports within 30 days and the order will be implemented by June 2018, the Saudi Press Agency reported. Saudi Arabia is the only country in the world to forbid women from… Read more »